Saturday, October 18, 2025

የሃይማኖት ሰው ምግባር


1, ከእግዚአብሔር ሌላ አምላክ የለውም

2, የፈጣሪውን ስም በከንቱ አያነሳም

3, እለተ ሰንበትን ያከብራል



4, በሥራ ቀን ሥራ ፈትቶ አይቀመጥም

6, አባትና እናቱን ያከብራል

7, የሰውን ደም በከንቱ አያፈስም

8, አያመነዝርም

9, አይሰርቅም

10, በሃሰት አይመሰክርም

11, የሰውን ሃብት ንብረት አይመኝም

12, የተራበ ያበላል

13, የተጠማ ያጠጣል

14, የታረዘ ያለብሳል

15, እንግዶችን ይቀበላል

16, የታመመ ይጎበኛል

17, የታሰረን ያስፈታል

18, ለሌሎች ያዝናል

19, በየዋህነት ይመላለሳል

20, ጽድቅን ይራባል ይጠማል

21, ምህረት ያደርጋል

22, ልቡን በንስሃ ያነጻል

23, የተጣሉትን ያስታርቃል

24, ስለ ጽድቅ ይሰደዳል

25, ስለ እውነት ይነቀፋል

26, ስለ እውነት ክፉውን ሁሉ ሲናገሩበት ይታገሳል

27, ስለ እውነት መከራ ሲደርስበት ደስ ይለዋል


No comments:

Post a Comment