Wednesday, September 18, 2013

የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ምሳ 10፥7

ያለንበት ዘመን በጎ ነገር የማይፈልቅበት እንዲሁም ቀድሞ የነበረው መልካም ነገር እንደ ኋላቀርነት የሚቆጠርበት ጊዜ ከመሆኑ አንጻር በጥቂቱም ቢሆን በበጎ ሃሳብ ተነሳስቶ ለበጎ ዓላማ በህብረት ለመቆም መጣር በራሱ መስዋዕትነት ነው።